በዚህ "ደቋና እና ቀለም" የግጥም መድበል ስብስብ ውስጥ፤ ከመቶ አሥር ግጥሞች በላይና በርካታ ሃሳቦች ተካተውበታል።
ግጥሞችን ጊዜ ወስደው ካነበቡና ካሳለሰሏቸው፤
ፍቅርን፣ ሰላምን፣ ትዕግስትን፣ ቸርነትን፣ ርሕራሔን፣ ማግኘትና ማጣትን፣ ጽናትን፣ ማስተዋልን፣ እውነትን፣ ሕይወትን፣ ሃገርን፣ አብርሖትን እና
አነቃቂ ሃሳቦችን፣ እንዲሁም ፈገግ እያሉ የሚዝናኑባቸው "የአንሶላ ዜማዎችን" እና ሽሙጦችን ያገኙበታል። መልካም ንባብ!
Gör som tusentals andra bokälskare
Prenumerera på vårt nyhetsbrev för att få fantastiska erbjudanden och inspiration för din nästa läsning.
Genom att registrera dig accepterar du vår personuppgiftspolicy.Du kan alltid välja att avsluta prenumerationen.